ሬኒልዌ ሌትሾሎኒያኔ
Appearance
|
ሬኒልዌ ሌትሾሎኒያኔ |
|||
|---|---|---|---|
| ሙሉ ስም | ሬኒልዌ ሌትሾሎኒያኔ | ||
| የትውልድ ቀን | ሰኔ ፪ ቀን ፲፱፻፸፬ ዓ.ም. | ||
| የትውልድ ቦታ | ሳዌቶ፣ ደቡብ አፍሪካ | ||
| ቁመት | 173 ሳ.ሜ. | ||
| የጨዋታ ቦታ | መሃል ሜዳ | ||
| የወጣት ክለቦች | |||
| ዓመታት | ክለብ | ጨዋታ | ጎሎች |
| ካጊሳኖ ማስተርስ | |||
| ሴልቲክስ | |||
| ፕሮፌሽናል ክለቦች | |||
| ሄሌኒክ | |||
| ዴንጀረስ ዳርኪስ | |||
| 2004-2006 እ.ኤ.አ. | ፒ.ጄ. ስታርስ | ||
| 2006-2008 እ.ኤ.አ. | ጆሞ ኮስሞስ | 52 | (6) |
| ከ2008 እ.ኤ.አ. | ካይዘር ቺፍስ | 41 | (6) |
| ብሔራዊ ቡድን | |||
| ከ2008 እ.ኤ.አ. | ደቡብ አፍሪካ | 13 | (1) |
| የክለብ ጨዋታዎችና ጎሎች ለአገር ውስጥ ሊግ ብቻ የሚቆጠሩ ሲሆን እስከ ግንቦት ፳፬ ቀን ፳፻፪ ዓ.ም. ድረስ ትክክል ናቸው። የብሔራዊ ቡድን ጨዋታዎችና ጎሎች እስከ ግንቦት ፳፬ ቀን ፳፻፪ ዓ.ም. ድረስ ትክክል ናቸው። | |||
ሬኒልዌ ሌትሾሎኒያኔ (ሰኔ ፪ ቀን ፲፱፻፸፬ ዓ.ም. ተወለደ) ደቡብ አፍሪካዊ እግር ኳስ ተጫዋች ነው። በአሁኑ ጊዜ ለካይዘር ቺፍስ እና የደቡብ አፍሪካ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድን በመሃል ሜዳ ይጫወታል።