ሬክስ ቲለርሰን

ከውክፔዲያ
የአሜሪካ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ሬክስ ቲለርሰን

ሬክስ ቲለርሰን2009 እስከ 2010 ዓም ድረስ የአሜሪካ አገር ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር (ሰክረቴሪ ኦቭ ስቴት) ነበሩ።