Jump to content

ሬጌ

ከውክፔዲያ

ሬጌ ሙዚቃ መጀመርያ በጃማይካ1960 ዓ.ም. የተለማ አይነት ነው። በጃማይካ «ራከዝ» (Rockers) ሙዚቃ ደግሞ ይባላል።

ራጋ ሙዚቃ ማለት ለስለስ ያለ አይነት ኢንስትሩመንታል ያለው ሙዚቃ ነው።