የሮሜ መንግሥት

ከውክፔዲያ
(ከሮማውያን የተዛወረ)
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎችፍለጋ
የሮሜ መንግሥት ታሪክ (የሚለወጥ ካርታ)

የሮሜ መንግሥት በታሪክ ኃይለኛና ታላቅ መንግሥት ነበር። ከ750 ዓክልበ. እስከ 476 ዓ.ም. ድረስ ቆየ። እስከ 35 ዓክልበ. ድረስ በይፋ ሬፑብሊክ ሲሆን በ35 ዓክልበ. አውግስጦስ ቄሳር መጀመርያ ንጉሠ ነገሥት ሆነ።