ሮኪ ተራሮች

ከውክፔዲያ
የሮኪ ተራሮች ሥፍራ

ሮኪ ተራሮች ወይም ድንጋያማ ተራሮችስሜን አሜሪካ (በአሜሪካ አገርና በካናዳ) የሚገኝ የተራሮች ሰንሰለት ነው።