Jump to content

ሮጀር ፌዴረር

ከውክፔዲያ

ሮጀር ፌዴረር (ነሐሴ ፪ ቀን ፲፱፻፸፫ ዓ.ም. ተወለደ) የስዊዘርላንድ ታዋቂ የሜዳ ቴኒስ ተጫዋች ሲሆን ብዙ የቴኒስ ክብረ ወሰኖችን ይዟል።