ሰለሞን ሳባን ውሀ ባያስጠማት ኖሮ የሱ ጥም ባልበረደ ነበር

ከውክፔዲያ

ሰለሞን ሳባን ውሀ ባያስጠማት ኖሮ የሱ ጥም ባልበረደ ነበርአማርኛ ምሳሌ ነው።

ትርጉሙ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

ንግስት ሳባ ውሃ ጠምቷት ማታ ላይ ውሃ ለማግኘት ስትሄድ ሰለሞን እንደተገናኛት ከሚያስታውሰው ትውፊት የተወሰደ