ሰለሞናዊው ሥርወ መንግሥት
Appearance
(ከሰለሞን ስርወ መንግስት የተዛወረ)
ሰለሞናዊው ሥርወ-መንግሥት የኢትዮጵያ የቀድሞ ሥርወ-መንግሥት ነበረ። ሰለሞናዊው ሥርዎ መንግሥት በኢትዮጵያ 1270 አንስቶ እስከ 1966 ዓ.ም. ያለውን ጊዜ ወይም እስከ ሐይለ ሥላሤ ቀዳማዊ ንጉሠ፦ነገሥት ዘኢትዮጵያ እስከ ወደቁበት ጊዜ የሚመለከት ነው።
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |