Jump to content

ሰማይ ውዱድ

ከውክፔዲያ

ሰማይ ውዱድ ከዘጠኙ ዓለማተ እሳት አንዱ ሲሆን ቅዱሳን መላእክት የምስጋና መስዋዕት የሚሰዉበት ሰማይ ነው ቅዱሳን መላእክት ከሶስቱ አለመ መላእክት ማለትም ኢዮር ራማ እና ኤረር ለምስጋና ወደ እዚህ ሰማይ ይላካሉ ሰማይ ውዱድ የተስማማ ሰማይ ማለት ነው ቤተ ክርስቲያን የምትሰራው በእነዚህ ሶስት ሰማያት ምሳሌ ነው ይህም ጽርሐ አርያም እንደ ቅኔ ማኅሌት መንበረ መንግሥት እንደ መቅደስ ሰማይ ውዱድ እንደ ቅድስት ተሰርተዋል