ሰሪቲ
Appearance
ሰሪቲ፣ ሰሪቴ ወይም ቀስተኒቻ (Asparagus) በኢትዮጵያና በዓለም ውስጥ የሚገኝ ተክል ወገን ነው። የሴት ቀስት የሰሪቲ ዝርያ (A. Africanus) ነው።
በባህል መድሃኒት፣ የሰሪቲ ድንቼ ሥር ለአቀዥቃዥና ለአባለዘር በሽታ እንደ ጠቀመ ተዘግቧል።[1]
«የሴት ቀስት» ዝርያ ሥር በዶሮ ወጥ ተጨምሮ ለአለመቻል እንዲጠቅም ተብሏል።[2]
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |
- ^ አማራ ጌታሁን - SOME COMMON MEDICINAL AND POISONOUS PLANTS USED IN ETHIOPIAN FOLK MEDICINE Archived ጁላይ 31, 2017 at the Wayback Machine March 1976 እ.ኤ.አ.
- ^ የዘጌ ልሳነ ምድር ባህላዊ መድሃኒት ጥናት 1999 ዓም ከጥላሁን ተክለሃይማኖት፣ ሚሩጸ ጊዳይ፣ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ