ሰርገኛ መጣ በርበሬ ቀንጥሱ

ከውክፔዲያ

ሰርገኛ መጣ በርበሬ ቀንጥሱአማርኛ ምሳሌ ነው።

ትርጉሙ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

ቀሰስተኛ የሆንን ስራ መግለጫ። በጊዜው ያልተሰራ ነገር ግን ዘግይቶ በመጨረሻ ደቂቃ የተሰራን ስራ የሚያስተውል።