ሰርጉን ምላሽ ትለኛለህ

ከውክፔዲያ

ሰርጉን ምላሽ ትለኛለህአማርኛ ፈሊጣዊ አነጋገር የሆነ ዘይቤ ነው።

ትርጉም[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

በጣም ጥሩ ነው። ደስ ይላል። ሌላ ሰው ያንቄሸሸው ነገር ለተናጋሪው ጥሩ ሆኖ ሲገኝ።

ምሳሌ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

አለሙ፡ አሁን ስመጣ 5 ብር ወድቆ አገኘሁ። ምን ዋጋ አላት ትንሽ ናት።

ማሞ፡ ሰርጉን ምላሽ ትለኛለህ? የተባባልነውን ዕቃ ለመግዛት እኮ 5 ብር ብቻ ነው የጎደለን!!!