ሰባስቲያን ፈርናንዴዝ
Appearance
ሰባስቲያን ፈርናንዴዝ |
|||
---|---|---|---|
ሙሉ ስም | ሰባስቲያን ብሩኖ ፈርናንዴዝ ሚግሊየሪና | ||
የትውልድ ቀን | ግንቦት ፲፭ ቀን ፲፱፻፸፯ ዓ.ም. | ||
የትውልድ ቦታ | ሞንቴቪድዮ፣ ኡራጓይ | ||
ቁመት | 166 ሳ.ሜ. | ||
የጨዋታ ቦታ | አጥቂ | ||
ፕሮፌሽናል ክለቦች | |||
ዓመታት | ክለብ | ጨዋታ | ጎሎች |
2004–2006 እ.ኤ.አ. | ሚራማር ሚሲዮኔስ | 75 | (21) |
2007–2008 እ.ኤ.አ. | ዲፌንሶር ስፖርቲንግ | 32 | (15) |
2008–2010 እ.ኤ.አ. | ባንፊልድ | 61 | (12) |
2010–2013 እ.ኤ.አ. | ማላጋ | 80 | (12) |
2013–2014 እ.ኤ.አ. | ራዮ ቫዬካኖ | 7 | (1) |
ብሔራዊ ቡድን | |||
ከ2006 እ.ኤ.አ. | ኡራጓይ | 14 | (2) |
የክለብ ጨዋታዎችና ጎሎች ለአገር ውስጥ ሊግ ብቻ የሚቆጠሩ ሲሆን እስከ ሰኔ ፳ ቀን ፳፻፭ ዓ.ም. ድረስ ትክክል ናቸው። የብሔራዊ ቡድን ጨዋታዎችና ጎሎች እስከ ኅዳር ፯ ቀን ፳፻፭ ዓ.ም. ድረስ ትክክል ናቸው። |
ሰባስቲያን ብሩኖ ፈርናንዴዝ ሚግሊየሪና (Sebastián Bruno Fernández Miglierina, ግንቦት ፲፭ ቀን ፲፱፻፸፯ ዓ.ም. ተወለደ) ኡራጓያዊ እግር ኳስ ተጫዋች ነው። ለራዮ ቫዬካኖ ክለብ የሚጫወት ሲሆን የኡራጓይ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድን አባል ነው።