ሰነፍ ቢመክሩት ውሀ ቢወቅጡት

ከውክፔዲያ

ሰነፍ ቢመክሩት ውሀ ቢወቅጡትአማርኛ ምሳሌ ነው።

ትርጉሙ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

ሁለቱም ምንም ዋጋ የላቸውም ምክንያቱም ለውጥ አያመጡምና።