ሰኔ ሰላሳ የለውም ካሳ

ከውክፔዲያ

ሰኔ ሰላሳ የለውም ካሳአማርኛ ምሳሌ ነው።

ትርጉሙ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

ሰኔ ሰላሳ ትምህርት ቤት የሚዘጋበት ቀን ነበር። በዚህ ቀን ቂም ያለበት ተማሪ ቂሙን የሚወጣበት ነው ተብሎ ይታመናል።

( የቀን መጨረሻ አንድ ሰኔ የነቀለውን ሁለት ሰኔ አይመልሰውም)