ሰውን ሲያማ ለእኔ ብለህ ስማ

ከውክፔዲያ

ሰውን ሲያማ ለእኔ ብለህ ስማአማርኛ ምሳሌ ነው።

ትርጉሙ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

በሌላው የሚደርስም በራስህ ላይ እንደሚደርስ እወቀው።