ሰው ቢማር ቄስ እንጂ መላክ አይሆንም

ከውክፔዲያ

ሰው ቢማር ቄስ እንጂ መላክ አይሆንምአማርኛ ምሳሌ ነው።

ትርጉሙ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

የተማረም ቢሆን ስህተት ይፈጥራል። ሰው የጻፈውን ሙሉ በሙሉ ማመን ምክንያት የለውም። ሁሉም ስህተት ይሰራል።