ሰው ከሞተ የለ ንስሀ ከፈሰሰ አይታፈስ ውሀ

ከውክፔዲያ

ሰው ከሞተ የለ ንስሀ ከፈሰሰ አይታፈስ ውሀአማርኛ ምሳሌ ነው።

ትርጉሙ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

(የማይያዝ የማይጨበጥ ነገር አይጨበጥም አይያዝም)