ሰይቭ ዘ ኦቨርታይም (ፎር ሚ)
Appearance
«ሰይቭ ዘ ኦቨርታይም (ፎር ሚ)» | |
---|---|
የግላዲስ ናይት ኤንድ ዘ ፒፕስ ዘፈን ከቪዠንስ አልበም | |
የተለቀቀው | 1983 እ.ኤ.አ. |
ስልት | ቡጊ ሙዚቃ |
ርዝመት | 6:35 |
ቋንቋ | እንግሊዝኛ |
ግጥም | በበ ናይት፣ ግላዲስ ናይት፣ J. Gallo, R. Smith, S. L. Dees |
ቅንብር | ኮለምቢያ ሬኮርድስ |
«ሰይቭ ዘ ኦቨርታይም (ፎር ሚ)» (Save the Overtime (For Me)) ከ1983 እ.ኤ.አ. (1975 ዓም) የሆነ የግላዲስ ናይት ኤንድ ዘ ፒፕስ ነጠላ ዘፈን ነው። ከአልበማቸው ቪዠንስ ነው። በዚያው አመት በአሜሪካ እስከ #66 ሥፍራ፣ በአር ኤንድ ቢ ዝርዝር እስከ #1 ድረስ ፈለቀ።
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |