ሰጎ ገባ

ከውክፔዲያ

ሰጎ ገባአማርኛ ፈሊጣዊ አነጋገር የሆነ ዘይቤ ነው።

ትርጉም[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

በድንገት ዘው ብሎ ገባ

ምሳሌ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

አንድ ቀን በምሳ ሰዓት ጊዜ እንደለመደው ከአንድ ሰው ቤት ለመቀላወጥ ሰገገና ከተፍ አለ።