ሱለይማን እጹብ ድንቅ

ከውክፔዲያ
ሱለይማን እጹብ ድንቅ

ሱለይማን እጹብ ድንቅ (1487-1558 ዓም) ከ1513 እስከ 1558 ዓም የኦቶማን መንግሥት ሡልጣን (ንጉሥ) ነበረ።