ሱፍ ፍትፍት

ከውክፔዲያ

ኢትዮጵያ ውስጥ የሚሰራ የምግብ አይነት ሲሆን የሚሰራውም ከሱፍ፣ ከቃሪያ፣ ከቲማቲም እና ከእንጀራ ነው።

አዘገጃጀት[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

1 አንድ ቦል ጥሬ ሱፍ መቀቀል እና መፍጨት ወይም መውቀጥ

2 ሁለት ቲማቲም፣ አራት ቃሪያ እና አንድ ራስ ሽንኩርት መክተፍ

3 የተፈጨውን ሱፍ በዉሀ አድርጐ በደንብ ማሸት እና በማጥለያ ማጥለል

4 የተጠለለዉን የሱፍ ውሀ ከተከተፉት ቲማቲም፣ ቃሪያ ፣ሽንኩርት ጋር ማውሀድ እና ጨው መጨመር

5 እንጀራ በመቆራረስ ውህደቱ ላይ መጨመር

ሊተረጎምየሚገባ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]