የአማርኛ ምሳሌ ነው።
ሲሮጡ የታጠቁት ሲሮጡ ይፈታል የአማርኛ ምሳሌ ነው።
ይህ ማለት በችኮላ ይተሰራ ነገር ኣያዋጣም ወይም ኣይበረክትም ማለት ነው:: ሁልግዜ ልብ ብለህ ስራ::
Direct translation in English is:
"That which is buckled while running, will become undone while running."
Meaning: something done in a hurry will be precarious and not long lasting.
- የነቶል ቶሎ ቤት ግድግዳው ሰንበሌጥ