ሲቦኒሶ ጋክሳ
Appearance
|
ሲቦኒሶ ጋክሳ |
|||
|---|---|---|---|
| ሙሉ ስም | ሲቦኒሶ ፓ ጋክሳ | ||
| የትውልድ ቀን | መጋቢት ፳፰ ቀን ፲፱፻፸፮ ዓ.ም. | ||
| የትውልድ ቦታ | ደርባን፣ ደቡብ አፍሪካ | ||
| ቁመት | 185 ሳ.ሜ. | ||
| የጨዋታ ቦታ | ቀኝ ተካላካይ | ||
| የወጣት ክለቦች | |||
| ዓመታት | ክለብ | ጨዋታ | ጎሎች |
| ኢንዱና ሎትዝ | |||
| ኔ.ማ.ሜ.ዩ | |||
| ፕሮፌሽናል ክለቦች | |||
| 2002-2008 እ.ኤ.አ. | ሱፐርስፖርት ዩናይትድ | 131 | (4) |
| 2008-2010 እ.ኤ.አ. | ማሜሎዲ ሰንዳውንስ | 45 | (1) |
| ከ2010 እ.ኤ.አ. | ሊየርሲ | 3 | (0) |
| ብሔራዊ ቡድን | |||
| ከ2005 እ.ኤ.አ. | ደቡብ አፍሪካ | 38 | (0) |
| የክለብ ጨዋታዎችና ጎሎች ለአገር ውስጥ ሊግ ብቻ የሚቆጠሩ ሲሆን እስከ ግንቦት ፳፰ ቀን ፳፻፪ ዓ.ም. ድረስ ትክክል ናቸው። የብሔራዊ ቡድን ጨዋታዎችና ጎሎች እስከ ግንቦት ፳፰ ቀን ፳፻፪ ዓ.ም. ድረስ ትክክል ናቸው። | |||
ሲቦኒሶ ጋክሳ (መጋቢት ፳፰ ቀን ፲፱፻፸፮ ዓ.ም. ተወለደ) ደቡብ አፍሪካዊ እግር ኳስ ተጫዋች ነው። በአሁኑ ጊዜ ለሊየርሲ ክለብና የደቡብ አፍሪካ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድን በተከላካይነት ይጫወታል።