ሲቪል ኢንጂነሪንግ

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search

ሲቪል ኢንጂነሪንግ ወይም ሲቪል ምህንድስና አንዱ እና ታዋቂው የምህንድሥና (ኢንጂነሪንግ) ዘርፍ ነው። በሰው ልጆች ሊገነቡ ስለሚችሉ እንደ ሕንጻዎች፣ ድልድዮች እና መንገዶች እንዲሁም በተፈጥሮ ስለተገኙ መዋቅሮች ያጠናል። ከጦር ምህንድስና ቀጥሎ በሰው ልጅ ታሪክ ውስጥ ቀደምት ቦታ ያለው ነው።