ሲቪል ኢንጂኔሪንግ

ከውክፔዲያ
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎችፍለጋ

ሲቪል ምህንድስና የምህንድስና ሙያ አይነት ሲሆን ሰው ሰራሽ ወይም ተፈጥሮአዊ ግንባታዎችን፣ ለምሳሌ የመንገድ፣ ቦይ፣ ግድብ፣ ሕንጻ የመሳሰሉትን በንድፍ፣ በግንባታ፣ በጥገና ፣ መስራት፣ መለወጥ፣ መጠገን፣ መንከባከብን ወዘተ የሚጠይቅ የሳይንስ ክፍል ነው። [1][2][3] ሲቪል ምህንድስና ከጦርሰራዊት ምህንድስና (ሚሊታሪ ምህንድስና) ቀጥሎ ረጅም ዕድሜ ያለው የምህንድስና ክፍል ነው፤[4] በፈረንጅኛም "ሲቪል" የሚለውን ስያሜ ያገኘውም ከ"ሚሊታሪ" ምህድስና ልዩነቱን ለማሳየት ሲባል የመጣ ቃል ነው። በግርድፉ ሲቪል ምህንድስና በተለያዩ ንዑስ ክፍሎች ሲከፈል እነዚህም አካባቢያዊ ምህንድስና፣ የመሬት-ነክ ምህንድስና፣ ሕንጻ-ነክ ምህንድስና፣ የመንገድና መገናኛ-ነክ ምህንድስና፣ የከተማ-ፕላን ምህንድስና፣ የውሃ-ኃብት ምንህድንስና፣ ቁስ-አካላዊ ምህንድስና፣ የባሕር-ጠርዝ ምህንድስና ናቸው፣ ቅየሳ፣ የግንባታ ምህንድስና ናቸው። [6] ሲቪል ምህንድስና በሁሉም ደረጃዎችና ቦታዎች ይከናወናል፡ ከማህበራዊው ዘርፍ አንስቶ እስከ ብሔራዊ የመንግስት ዕቅዶች፤ ከግለሰብ ዘጎች መኖርያ ቤቶች እስከ ዓለም-ዓቀፋዊ የተቋራጭ ድርጅቶችን ያጠቃለለ ዘርፈ-ብዙ ሙያ ነው።

ማውጫ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

1. የሲቪል ምህንድስና ሙያ ታሪካዊ አመጣጥ 2. የሲቪል ምህንድስና ታሪክ 3. ሲቪል መሃንዲሱ

  ==3.1. የሙያ ማረጋገጫ ምስክሩ==
  3.2. የስራው ዓለም

4. ንዑስ ክፍሎቹ

  4.1. የባሕር-ጠርዝ ምህንድስና
  4.2. የግንባታ ምህንድስና
  4.3. የመሬት ርዕደት ምህንድስና 
  4.4. አካባቢያዊ ምህንድስና
  4.5. የመሬት-ነክ ምህንድስና 
  4.6. የውሃ-ኃብት ምህንድስና 
  4.7. ቁስ-አካላዊ ምህንድስና 
  4.8. ህንጸታዊ ምህንድስና 
  4.9. ቅየሳ
  5.0. የመንገድ ምህንድስና 
  5.1. የከተማ ምህንድስና

5. ለተጨማሪ ዕውቀት 6. ለማዛመድ በተጨማሪ የሲቪል ኢንጂኔሪንግ ሰራ ዘርፍ ባብዛኛወ የሚያተኩረወ በኮንሰትራክሸን ላይ ሲሆን በገቢም ደረጃ ክፈትኛ አማራጭ ነው።