Jump to content

ሲኒማ

ከውክፔዲያ

ሲኒማ ፊልም የሚታይበት ቦታ ነው። አንዳንዴ ደግሞ ፊልም እራሱ 'ሲኒማ' ይባላል።

ሲኒማ በኢትዮጵያ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

ሲኒማ በኢትዮጵያበተለይ በአዲስ አበባ ከተማ ሲኒማ ቤቶች እየተስፋፋ ይገኛል። ለዚህም ዋነኛ ምክንያት ተብሎ የሚጠቀሰው ባለሃብቶች ፊታቸውን ወደ ኪነ-ጥበብ ማዞራቸው ሃብታቸውን ገንዘባቸውን ኪነ-ጥበብ ላይ ማዋላቸው እንዲሁም ብዛት ያላቸው ባለሙያዎች በከተማዋ ውስጠው መገኘታቸው ሲኒማው እንዲያድግ አስተዋፅኦ አድርጓል።