ሲኪም

ከውክፔዲያ
ሲኪም በሕንድ

ሲኪም በስሜን ምሥራቅ የምትገኝ የሕንድ ክፍላገር ናት። በ1967 ዓም በይፋ ወደ ሕንድ ተጨመረች፤ ከ1634 እስከ 1967 ዓም ድረስ በይፋ ነጻ ንጉዛት (የሲኪም መንግሥት) ነበረች።