Jump to content

ሲፊዌ ሻባላላ

ከውክፔዲያ

ሲፊዌ ሻባላላ

ሙሉ ስም ሎረንስ ሲፊዌ ሻባላላ
የትውልድ ቀን መስከረም ፲፭ ቀን ፲፱፻፸፯ ዓ.ም.
የትውልድ ቦታ ፊሪ፣ ሳዌቶደቡብ አፍሪካ
ቁመት 170 ሳ.ሜ.
የጨዋታ ቦታ ግራ ክንፍ
የወጣት ክለቦች
ዓመታት ክለብ ጨዋታ ጎሎች
1990 እ.ኤ.አ. - ? ፊሪ አርሴናል
? - 1998 እ.ኤ.አ. ፊሪ ሙቨርስ
ፕሮፌሽናል ክለቦች
2003 - 2004 እ.ኤ.አ. አሌክሳንድራ ዩናይትድ 26 (7)
2004 - 2007 እ.ኤ.አ. ፍሪ ስቴት ስታርስ 64 (13)
ከ2007 እ.ኤ.አ. ካይዘር ቺፍስ 94 (19)
ብሔራዊ ቡድን
ከ2006 እ.ኤ.አ. ደቡብ አፍሪካ 57 (7)
የክለብ ጨዋታዎችና ጎሎች ለአገር ውስጥ ሊግ ብቻ የሚቆጠሩ ሲሆን እስከ ሰኔ ፲፭ ቀን ፳፻፪ ዓ.ም. ድረስ ትክክል ናቸው።
የብሔራዊ ቡድን ጨዋታዎችና ጎሎች እስከ መጋቢት ፲፯ ቀን ፳፻፫ ዓ.ም. ድረስ ትክክል ናቸው።


ሲፊዌ ሻባላላ ደቡብ አፍሪካዊ የእግር ኳስ ተጫዋች ነው። በአሁኑ ጊዜ ለካይዘር ቺፍስ ይጫወታል።