ሲ.ኤፍ. ሞንተሬይ

ከውክፔዲያ
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎችፍለጋ

ሞንተሬይ እግር ኳስ ክለብ (እስፓንኛ፦ Club de Fútbol Monterrey) በሞንተሬይሜክሲኮ የሚገኝ እግር ኳስ ክለብ ሲሆን የተመሠረተው በሰኔ ፳፩ ቀን ፲፱፻፴፯ ዓ.ም. ነው።