ሳልት ለይክ ከተማ

ከውክፔዲያ
Salt Lake City montage 19 July 2011.jpg

ሳልት ለይክ ከተማ (እንግሊዝኛ፦ Salt Lake City «ጨው ሀይቅ ከተማ») የዩታህ አሜሪካ ከተማ ነው። በ1839 ዓ.ም. በሞርሞኖች ተመሠረተ።