Jump to content

ሳሙኤል ስማይልስ

ከውክፔዲያ

ሳሙኤል ስማይልስ (ታህሳስ 23 1812 - 16 ኤፕሪል 1904) የብሪታኒያ ደራሲ እና የመንግስት ለውጥ አራማጅ ነበር። እራስ ማሻሻያ (1859) የተሰኘው መጽሃፉ ቁጠባን ያበረታታ ሲሆን ድህነት በአብዛኛው የተመካው ጥበብ በጎደለው ልማዶች እንደሆነ እና ፍቅረ ንዋይን ሲያጠቃም ተናግሯል። ይህ መጽሃፉ “የመካከለኛው የቪክቶሪያ ሊበራሊዝም መጽሐፍ ቅዱስ” ተብሎ ተጠርቷል እና በብሪታንያ የፖለቲካ አስተሳሰብ ላይ ዘላቂ ተጽእኖ ነበረው።

እራስን ማሻሻያ መጽሃፍት ርዕሶች

[ለማስተካከል | ኮድ አርም]
  • Self-Help, 1859
  • Character, 1871
  • Thrift, 1875
  • Duty, 1880
  • Life and Labour, 1887

ዋቢ መጽሃፍት

[ለማስተካከል | ኮድ አርም]
  • Briggs, Asa (1955). "Samuel Smiles and the Gospel of Work". Victorian People. A Reassessment of Persons and Themes. 1851–67. University of Chicago Press. pp. 116–139
  • Sinnema, Peter W.: 'Introduction', in Samuel Smiles, Self-Help (Oxford: Oxford University Press, 2002)

ውጫዊ አገናኞች

[ለማስተካከል | ኮድ አርም]