Jump to content

ሳማ

ከውክፔዲያ
የሳማ አይነት

ሳማ (Urtica) በኢትዮጵያ ውስጥ የሚበቅል ቁጥቋጦ እፅዋት ወገን ነው። ይህ አትክልት ከሠውነት ቆዳ ጋር ግንኙነት ሲኖረው በሚፈጥረው የማቃጠል ስሜት ይታወቃል።

ዶቢ (U. simensis) የሳማ ዝርያ ነው።

በአንድ ባህላዊ መድሃኒት ጥናት እንደ ተዘገበ፣ የቅጠሉ እንፋሎት ለልብ ድካም ይናፈሳል። የቅጠሉም ጭማቂ በቁስል ይቀባል።[1]

ስኳር በሽታ መድሃኒት የሳማ ቅጠል እንደ ሻይ አፍልቶ ጥዋት በባዶ ሆድ መጠጣት ነው።[2]

  1. ^ የፍቼ፣ ኦሮሚያ ባህላዊ መድሃኒት ጥናት 2006 ዓም ከዓቢዩ እኒየው እና ሌሎች፣ ጎንደርና አዲስ አበባ ኡኒቨርሲቲዎች ሥነ ፍጥረት ኮሌጆች
  2. ^ ምንጭ EBC ሬዲዮ እሁድ ድንቃድንቅ ዜና ተመስገን ጥላሁን አድራሻ ኢሉባቦር (ሱጴ)