ሳምንት

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search

ሳምንት ማለት ሰባት ቅጥልጥል ቀኖች ነው። በአንድ አመት ውስጥ 52 ሳምንታት ልክ 364 ቀኖች ሲሆኑ አንድ ትርፍ ቀን (ወይም በስግር አመት ሁለት ትርፍ ቀኖች) አሉ፤ ስለዚህ የሳምንቱ ቀን ስም በየአመቱ ከወሩ ቀን ቁጥር ይለያል።

የሳምንት ቀን ስሞች በአማርኛ