ሳቂልኝ
Appearance
ሳቂልኝ | |
---|---|
የፀሐይ ዮሐንስ አልበም | |
የተለቀቀበት ቀን | {፲፱፻፺፱ ዓ.ም. |
ቋንቋ | አማርኛ |
ሳቂልኝ በ፲፱፻፺፱ የወጣ የፀሐይ ዮሐንስ አልበም ነው። ፀሐይ ዮሐንስ አልበሙ ለዶ/ር አርቲስት ጥላሁን ገሠሠ መታሰቢያ እንዲሆን አድርጓል።
የዘፈኖች ዝርዝር | |||||||||
---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|
ተ.ቁ. | አርዕስት | ግጥም | ዜማ | ||||||
1. | «ጎመን በጤና» | ተስፋዬ ማሞ ነዋይ | ተስፋዬ ማሞ ነዋይ | ||||||
2. | «በያ» | መሰለ ጌታሁን | አማኑኤል ይልማ | ||||||
3. | «ብሌን» | መሰለ ጌታሁን | ሞገስ ተካ | ||||||
4. | «ቢአናው ባይ» | ዘውዱ በቀለ | ዘውዱ በቀለ | ||||||
5. | «ሩቅ አይደለም» | ሀብታሙ ቦጋለ | ሀብታሙ ቦጋለ፣ ሞገስ ተካ | ||||||
6. | «ብቻ ነይ እንጂ» | ሀብታሙ ቦጋለ | ሞገስ ተካ | ||||||
7. | «ወሬ ጠላሁ» | ተስፋዬ ማሞ ነዋይ | ተስፋዬ ማሞ ነዋይ | ||||||
8. | «አንድ በይኝ» | መሰለ ጌታሁን | አማኑኤል ይልማ | ||||||
9. | «ማን ልበልሽ?» | ግርማቸው ታደሰ | አህመድ ተሾመ | ||||||
10. | «ማታ ማታ» | መሰለ ጌታሁን | አሰፋ ማሞ | ||||||
11. | «ንምታዬ» | ፍፁም ዘሚካኤል | ፍፁም ዘሚካኤል | ||||||
12. | «ሳቂልኝ» | ሞገስ ተካ | ሞገስ ተካ | ||||||
13. | «ሰሞኑን» | ሀብታሙ ቦጋለ | ሀብታሙ ቦጋለ፣ ሞገስ ተካ | ||||||
14. | «የዋህ ልቤ» | ሀብታሙ ቦጋለ | ሞገስ ተካ | ||||||
15. | «አንዳንዴ» | ሀብታሙ ቦጋለ | ሀብታሙ ቦጋለ፣ ሞገስ ተካ |
ቅንብር፦
- አበጋዝ - 1፣ 3፣ 4፣ 6፣ 7፣ 9፣ 10፣ 12፣ 13፣ 14፣ 15
- አማኑኤል ይልማ - 2፣ 8
- አሸብር - 5
- ፍፁም ዘሚካኤል - 11
- የሲዲ ሽፋን
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |