ሳንቶስ የእግር ኳስ ክለብ

ከውክፔዲያ
LogoSantosFC.png

ሳንቶስ የእግር ኳስ ክለብ (ብራዚላዊ ፖርቱጊዝኛ፦ Santos Futebol Clube) በሳንቶስ፣ ብራዚል የሚገኝ እግር ኳስ ክለብ ነው። ክለቡ ከእግር ኳስ በተጨማሪም በሌሎች ስፖርቶች ይሳተፋል።