ሳያት ደምሴ

ከውክፔዲያ
ሳያት ደምሴ

ሳያት ደምሴኢትዮጵያ ታዋቂ ዘፋኝ ስትሆን ብዙ ዘመናዊ የሙዚቃ ስራዎችን በማቅረብ ትታወቃለች።

የህይወት ታሪክ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

ሳያት ደምሴ ኢትዮጵያዊ አርቲስት፣ የፊልም ተዋናይ፣ ሙዚቀኛ እና ተወዛዋዥ ናት። ከሁሉም በላይ የ2004 ሚስ ኢትዮጵያ አሸናፊ ናት።

የስራ ዝርዝር[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

ማጣቀሻወች[ለማስተካከል | ኮድ አርም]