ሳይቃጠል በቅጠል

ከውክፔዲያ

ሳይቃጠል በቅጠልአማርኛ ምሳሌ ነው።

ትርጉሙ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

ከመሆኑ በፊት አቅድ ማውጣትን የሚመክር።