ሳይከካ ተቦካ

ከውክፔዲያ

ሳይከካ ተቦካአማርኛ ምሳሌ ነው።

ትርጉሙ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

በትክክል ያልተሰራ። ሆይ ሆይ ተብሎ በስነስርዓት ሳይሆን ለግብር ይውጣ የተሰራ ስራ።