ሴሌና

ከውክፔዲያ

ሴሌና ኩንታኒላ-ፔሬዝ (ሚያዚያ16፣ 1971 - መጋቢት 31፣ 1995 እ.ኤ.አ) ሜክሲኮአዊ ዘፋኝ፣ ዳንኪረኛ፣ፋሺን አዋቂ፣ ተዋናይ፣ ሙዚቃ አቀናባሪና ዜማ ደራሽ ነበረች። በዘመኗ የቲሃኖ ሙዚቃ ንግስት በመባል እስከመታወቅ የደረሰች ነበረች። .[1]

  1. ^ Mitchell, Rick. "Selena". Houston Chronicle, May 21, 1995. Retrieved on February 1, 2008.