ህዋስ

ከውክፔዲያ
(ከሴል የተዛወረ)
ለህዋስ መጀመሪያው የሮበርት ሁክ እይታ

ህዋስ (እንግሊዝኛ ሴል) መሰረታዊ የሆነ የህይወት ትንሹ ክፋይ ነው። ይህ የህይወት ያላቸው ነገሮች መስራች ክፍል ለመጀመሪያ ጊዜ የታየው ሮበርት ሁክ በተባለ እንግሊዛዊ ሳይንቲስት ነበር።

ሴል በሰወነታችን ውስጥ የሚገኝ ፍጥረት እና ሰውነታችንን ለመገንባት የሚያስፈልግ ነገር ነው።

የእንስሳት ህዋስ: (1) መንጢብ (2) መነጥብ (3) ራይቦዘም (4) ቬዞሊ፤,(5) [[]] (6) ጎልጂ, (7) [[]], (8) [[]], (9) [[መካነ ሀይል]], (10) [[]], (11) [[]], (12) ላይዞዞም, (13) [[]].