ሴቱ ሲበዛ ጎመን ጠነዛ

ከውክፔዲያ

ሴቱ ሲበዛ ጎመን ጠነዛአማርኛ ምሳሌ ነው።

ትርጉሙ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

በአንድ ስራ ላይ የአዋቂወች መብዛት ብዙ ጊዜ ለአላስፈላጊ ክርክር እንዲሁም ለመጥፎ ውጤት እንደሚያበቃ የሚያስተውል ንግግር።