ሴትና ድስት ወደ ማጀት

ከውክፔዲያ

ሴትና ድስት ወደ ማጀትአማርኛ ምሳሌ ነው።

ትርጉሙ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

የሴቶች እጣ ፈንታ ማድ ቤት ነው ብሎ የሚያስረግጥ ኋላ ቀር አባባል።