Jump to content

ሴት ከጠላች በቅሎ ከበላች አመል አወጣች

ከውክፔዲያ

ሴት ከጠላች በቅሎ ከበላች አመል አወጣችአማርኛ ምሳሌ ነው።

የሴት ልጅ አመል ስታሳይ እየጠላች ነው ማለት ነው።