Jump to content

ሴት የላከው ጅብ አይፈራም

ከውክፔዲያ

ሴት የላከው ጅብ አይፈራም የአማርኛ ምሳሌ ነው።

ሴት የላከው ወንድ ብዙ ከባድ ስራወችን መፈጸም እንዲችል የሚያስገነዝብ አባባል።