ሴት የላከው ፓርላማ ይገባል

ከውክፔዲያ

ሴት የላከው ፓርላማ ይገባልአማርኛ ምሳሌ ነው።

ትርጉሙ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

ሴት የላከው ወንድ ብዙ ከባድ ስራወችን መፈጸም እንዲችል የሚያስገነዝብ አባባል።