ሰዴላ ቡከር ማርሊ

ከውክፔዲያ
(ከሴዴላ ቡከር የተዛወረ)
Jump to navigation Jump to search

ሰዴላ ቡከር ማርሊ (ጁላይ 23 ቀን፣ 1926 እ.ኤ.አ. እስከ ኤይፕሪል 8 ቀን፣ 2008 እ.ኤ.አ.) የዕውቁ የሬጌ ሙዚቀኛ ቦብ ማርሊ እናት ሲሆኑ ዘፋኝ እና ፀሐፊም ነበሩ። የትውልድ ሥማቸው ሰዴላ ማኮልም ይባል ነበር የተወለዱትም በጃማይካ ውስጥ በቅዱስ አን የቤተክርስቲያን ማህበር ነበር።