ሴፖ ማሲሌላ
Appearance
ሴፖ ማሲሌላ |
|||
---|---|---|---|
ሙሉ ስም | ፒተር ሴፖ ማሲሌላ | ||
የትውልድ ቀን | ሚያዝያ ፳፯ ቀን ፲፱፻፸፯ ዓ.ም. | ||
የትውልድ ቦታ | ዊትባንክ፣ ደቡብ አፍሪካ | ||
ቁመት | 175 ሳ.ሜ. | ||
የጨዋታ ቦታ | ተከላካይ | ||
ፕሮፌሽናል ክለቦች | |||
ዓመታት | ክለብ | ጨዋታ | ጎሎች |
2003-2007 እ.ኤ.አ. | ቤኖኒ ፕሪሚየር ዩናይትድ | 89 | (9) |
ከ2007 እ.ኤ.አ. | ማካቢ ሃይፋ | 97 | (2) |
ብሔራዊ ቡድን | |||
ከ2006 እ.ኤ.አ. | ደቡብ አፍሪካ | 32 | (0) |
የክለብ ጨዋታዎችና ጎሎች ለአገር ውስጥ ሊግ ብቻ የሚቆጠሩ ሲሆን እስከ ግንቦት ፯ ቀን ፳፻፪ ዓ.ም. ድረስ ትክክል ናቸው። የብሔራዊ ቡድን ጨዋታዎችና ጎሎች እስከ ሰኔ ፬ ቀን ፳፻፪ ዓ.ም. ድረስ ትክክል ናቸው። |
ፒተር ሴፖ ማሲሌላ (ሚያዝያ ፳፯ ቀን ፲፱፻፸፯ ዓ.ም. ተወለደ) ደቡብ አፍሪካዊ እግር ኳስ ተጫዋች ነው። በአሁኑ ጊዜ ለማካቢ ሃይፋ እና የደቡብ አፍሪካ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድን በተከላካይነት ይጫወታል።