ሽረክ
Appearance
(ከስህረክ የተዛወረ)
ሽረክ (በእንግሊዝኛ: Shrek) ከ2001 እ.ኤ.አ የአሜሪካ ካርቶን ፊልም ነው። ከጊዜ በኋላ፣ ሶሥት ሌሎች ፊልሞች በሲኒማዎች ነበሩ (ሽረክ 2 (2004 እ.ኤ.አ)፣ ሽሬክ ሶስተኛው (2007 እ.ኤ.አ) እና ሽሬክ ፎሬቨር አፍተር (2010 እ.ኤ.አ)።
| ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |
|
ሽረክ |
|
| ርዕስ በሌላ ቋንቋ | Shrek(እንግሊዝኛ) |
| ክፍል(ኦች) | የመጀመሪያ |
| የተለቀቀበት ዓመት | 2001 እ.ኤ.አ. |
| ያዘጋጀው ድርጅት | ድሪምወርክስ |
| ዳይሬክተር | አንድሩ አዳምሶን፣ ቪኪ ጀንሶን |
| አዘጋጅ | |
| ምክትል ዳይሬክተር | |
| ጸሐፊ | |
| ሙዚቃ | |
| ኤዲተር | |
| ተዋንያን | ማይክ ማየርስ፣ ኤዲ መርፊ፣ ካሜሮን ዲያዝ |
| የፊልሙ ርዝመት | 90 ደቂቃ |
| ሀገር | አሜሪካ |
| ወጭ | 60 ሚሊዮን ዶላር |
| ገቢ | 484.4 ሚሊዮን ዶላር |
| ዘውግ | {{{ዘውግ}}} |
| የፊልም ኢንዱስትሪ | ሆሊውድ |
