ሆሊውድ

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search

ሆሊውድአሜሪካ ሎስ አንጀለስ ካሊፎርኒያ ውስጥ የሚገኝ ወረዳ ነው።

ኅዳር 2011 ዓም ለ፫ ትውልዳት አያሌ ፊልም የተቀረጸባቸው ሳንታ ሞኒካ ተራሮችእሳት ቋያ እየተቃጠሉ ነው። የብዙ ዝነኛ ተዋናዮች ቤቶች እንዲሁም ተቃጥለዋል።